Amharic to English glossary of Microsoft terms

Search term or phrase in this TERMinator '. "." . '

Purchase TTMEM.com full membership to search this dictionary
 
 
Share this dictionary/glossary:
 

 
database_of_translation_agencies
 

SourceTarget
ነባሪ ቦታDefault Location
ነባሪ እሴትdefault value
ነባሪ የስራሉህ ዝግጁ ይዞታdefault worksheet template
ነባሪ የስራደብተር ዝግጁ ይዞታdefault workbook template
ነባርlegacy
ነካ አድርጎ መላክTap and Send
ነዳፊdesigner
ነዳፊ ብርዕpen plotter
ነጂdriver
ነገርobject
ነጋሪ እሴትargument
ነጋዴmerchant
ነጠላ ሰረዝcomma
ነጠላ ሰበዝ አፓርታማsingle-threaded apartment
ነጠብጣብ በየኢንቹdots per inch
ነጥበ ምልክትbullet
ነጥበ ምልክት ዝርዝርbulleted list
ነጻfree
ነጻ ቅርጽfreeform
ነጻ/ባተሌ ጊዜfree/busy time
ናሪ አገናኝ መስክhyperlink field
ኔሪnary
ኔትቡክnetbook
ንቁactive
ንቁ ህዋስactive cell
ንቁ ሉህactive sheet
ንቁ መስኮትactive window
ንቁ መዳረሻ ቁጥጥርdynamic access control
ንቁ ሰነድactive document
ንቁ ክፍለ ጊዜlive session
ንቁ የመልዕክት ሳጥንactive mailbox
ንቁ የመልዕክት ሳጥን ሽግግርactive mailbox migration
ንቁ የጋራ ክፍለ ጊዜLive Sharing Session
ንቁ ይዞታactive content
ንቡር ዕይታClassic view
ንባብ አጋዥ ምልክትdiacritical mark
ንብረትasset
ንብርብርlayer
ንብብር ነጂlayered driver
ንዑስ ምናሌsubmenu
ንኡስ ምዝግብsubentry
ንኡስ ሰረዝen dash
ንኡስ ሰረዝhyphen
ንኡስ ሪፖርትsubreport
ንኡስ ርእስSubtitle
ንኡስ ቅጽsubform
ንዑስ አርእስትsubheading
ንኡስ የውሂብ ሉህsubdatasheet
ንኡስ ደብተርsubnotebook
ንኡስ ጎራsubdomain
ንኡስ ጣቢያsubsite
ንኡስ ፊደልlowercase
ንዑስ-ፒክስል አቀማመጥsub-pixel positioning
ንኪtouch
ንካtap
ንካ እና አድርግTap and Do
ንካ እና ያዝtouch and hold
ንድፈ ቅንጣትbitmap
ንድፋዊ የተጠቃሚ በይነገጽgraphical user interface
ንድፍDesign

Want to see more? Purchase TTMEM.com full membership